Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Sep 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ባጃጅ ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደሴ ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደሴ ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ ለከተማ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል በኤሌክትሪክ የሚሰራ የከተማ አውቶብስ እና ቻርጅ ማድረጊያ ማሽን መስፈርቱን ከሚያሟሉ ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሀራጅ ጨረታ ቁጥር 004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርቶች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፣ ኮስሞቲክሶች እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የዕይታ መሳሪያዎች (መነጽሮች)፣ የመሬት ምንጣፎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for the Procurement of Basin, Plastic, Round,20L
INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/07/11/2016 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/07/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽነ
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ የሚገኘውን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ በማከራየት ለሠራተኞቹ የመስተንግዶ አገልግሎት እንዲሰጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በውል ማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ዕድመ ማጨ/001/2017 በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ
UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for The Bucket, Plastic, w Lid, Blue, Green, and Red, 15L
INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ
በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት መሰረት ሎት
አመልድ ኢትዮጵያ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያና መክፈቻ ቦታን ማስተካከያ አድርጓል
ማስተካከያ ድርጅታችን አመልድ ኢትዩጵያ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ ለመፈጸም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በቀን 13/11/2016 በጨረታ ቁጥር ORDA/NCB/PG/14/2024