Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Sep 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/tendering/a33e7e62-178e-4092-87f9-c03d0e5ddb74/open  Invitation to

Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Teff

Addis Zemen(Sep 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በቂ/ክ/ከ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡– መድሃኒቶች እና ሪኤጀንቶች የደንብ ልብሶች

በቂ/ክ/ከ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Sep 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ አገልግሎት/

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ለቨርችዋል ባንኪንግ የሚሆን ቦታ ኪራይ፤ የጤፍ እና የሩዝ አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta(Sep 24, 2025)  Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተሽከርካሪ መኪና እና ሞተር ሣይክል ጥገና እና እድሳት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/መ/ል/ማ/ቢሮ  002/2018

የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ተሽከርካሪ መኪና እና ሞተር ሳይክል ጥገና እና እድሳት አገልግሎት ስራዎች የሚያከናውኑ ባለጋራዦች ለአንድ አመት የሚቆይ ውል በአካባቢያዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ሀርድ ኮር ድንጋይ ለምርምር ማዕከል ጨንቻ ለግርጫ የከብቶች በረት ግንባታ ሥራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition of (ሀርድ ኮር ድንጋይ ለምርምር ማዕከል ጨንቻ ለግርጫ የከብቶች በረት ግንባታ ሥራ) Lot Information Procurement

በምሥራቅ ወለጋ ዞን የቦነያ ቦሼ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቦነያ ቦሼ ወረዳ መንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የመኪና ጎማ እና የቴክኒክና ሙያ ማስለጠኛ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በምዕራብ ወለጋ ዞን የግምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለግምቢ ከተማ ሴከቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን የፅሕፈት መሣሪያ (stationary & Cleaning Materials) ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የስፖርት ቱታና ፣ ስኒከር ጫማ ፣ የተማሪዎች አገልገሎት ስልጣና የሚውሉ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች ፣ የተለያዩ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለግቢ ውበት እንክብካቤ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለግቢ ውበት እንክብካቤ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0714-2016-PUR Object of Procurement: ለግቢ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የ250 HP Dozer ፣ 180 HP Grader ኪራይ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-LP/OT/01/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን ማሽነሪዎች

የመኖሪያ ቤት እና የመኪና የሐራጅ ሽያጭ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ደመቀች ወንድማገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉጌታ አባተ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፎቹ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፎቹ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የውጭ ኦዲተር አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Procurement of Audit Engagement of Expenditure Verification of EU-CAfE (የውጭ ኦዲተር አገልግሎት ግዥ) Procurement Reference No: ECTA-NCB-NC-0019-2016-BIDProcurement

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚጠቀማቸውን ኤሌክትሮኒክስ ፣ ጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃ ፤ ፈርኒቸር ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እንዲሁም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚጠቀማቸውን ኤሌክትሮኒክስ ፤ ጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃ ፤ ፈርኒቸር ፣