Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 28, 2025) INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number RE-BID AB-20-2025/26. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items

Addis Zemen(Dec 28, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር -21/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 28, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የጣጤሳ፣ የሆሌ ሚሊኒየም እና የቱሉ ላሜ 1ኛ ደረጃ

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የጣጤሳ፣ የሆሌሚሊኒየም እና የቱሉላሜ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የመጸዳጃ ቤት ግንባታዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡– OCFCU/01/2026 የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን፡– 1. የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤

የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽን እና የውሃ ፓምፕ ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች እና አምራቾች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የአይቲ፣ እንዲሁም ሌሎች የቋሚ እና አላቂ እቃዎች ግዥ እና አገልግሎቶች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) is Seeking Bids for Two Separate Procurement Items: a Specialized Consultancy Service (Re-bid) for a Digital System and the Supply of Various Non-Food Items (NFIs)

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION TO BID Ref No:-ERCS/GDS &SVC/0083/25 1. The Ethiopian Red

ኢትስዊች አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮችን (ወንበር እና ጠረጴዛዎች) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

SNV Netherlands Development Organization Would Like to Float a Tender for Interested Eligible & Competitive Bidder for the Purchase of Printing Poster with Different Language

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Advertisement INVITATION FOR BIDS FOR PROCUREMENT OF PRINTING POSTER AND

The Nile Insurance Company S.C. Wants to Hire a Specialized Business Management Consulting Firm to Analyze and Redesign a Crucial Internal System

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  INVITATION TO CONSULTANCY BID Nile

The SNV Ethiopia Country Office Wants to Procure Office Cleaning Services from a Qualified Service Provider

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION TO BID PROCUREMENT OF OFFICE CLEANING SERVICE BID NUMBER

CST Ethiopia Wants to Hire a Highly Qualified Consultant or Firm to Conduct a Comprehensive Final Evaluation of Their 54-month Project in the Tigray Region

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  INVITATION FOR BID PROVISION OF

Space Science and Geospatial Institute: Procurement of Touch Screen Rent

Government(Nov 17, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2720b425-9e66-4a4f-994e-5c52a98b195e/open Lot Information

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው የኢስተርን ኢንዱስትሪ ፓርክ(ዱከም) የሚገኙ የሶስት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ የቀረቡ የፋብሪካማሽነሪዎችና የቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ