Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 10, 2025)  Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2018 በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ

በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ግ/ንብ/አስተዳደር ቡድን ለ2018 ዓ.ም ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ ቱታ እና የደንብ ጫማ ቶርሽን እቃዎች አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ

የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በቀን 22/12/2017ዓ/ም በግዥ መለያ ቁጥር 001/2018 በአዲስ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ሌሎች መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hawassa University፡ Procurement of Spare Parts

Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/08588183-161e-42e8-88e9-df594eb7a1c7/open Lot Information

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ ቤት ሥራ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d132c3a5-04ba-4b50-bfe6-3d78dca69bd4/open Lot Information

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/81eeb38d-e844-440e-a377-e847aa36b98c/open Lot Information

Mekidelamba University , Mekidelamba University: Procurement of Project Management Consultancy Services

Government (Apr 25, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4cccea9a-5f71-4ada-8676-03198b229a97/open Invitation to

Addis Ababa Science and Technology University: Procurement of Rent Service

Government (Apr 25, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ff282359-ab54-4ae3-8aaf-7f842d7e7719/open Invitation to

Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) Invites Bids for the Procurement of a CNC Laser Cutting Machine, Heavy Duty Wheel Loader, and Heavy Duty Dump Truck for Lease Finance Clients in Bahir Dar, Debark, and Mehal Meda Towns in the Amhara Region.

Addis Ababa Water and Sewerage Authority: Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Apr 25, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f4344661-cb37-4dce-8a83-ff966d173cfa/open Invitation to

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሆኑትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና መለዋወጫዎች፣ የፎርከሊፍት መለዋወጫ እቃዎች ብዛት የተለያየ እና የተለያዩ ያገለገሉ የልብስ ስፌት (የአልጋ አጎበር ስፌት) ማሽኖችና መለዋወጫዎችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ministry of Revenue Hawassa Branch: Procurement of Advertising Services

Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/14c2cc41-2e6f-4876-af15-f844181d0a0b/open