Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎንደር ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ ለጎ/ከ/አስ/መንገድ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎንደር ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ ለጎ/ከ/አስ/መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ የተለያዩ መሳሪያዎችን በቁርጥ ዋጋ ግልፅ ጨረታ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ / ግ/ጨ/ ቁጥር 03/ 2018 የካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት
የካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የሰው ሰራሽ ደን ዛፍ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በኢትዮጵያ ፌዲራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የህከምና መሣሪያዎች፣ ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች
የገቢዎች ሚኒስቴር የህከምና መሣሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመቁረጫ ማሽኖች እና የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. መድሀኒት መግዛት ይፈልጋል
የአገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2016 ድርጅታችን ሆራይዘን አዲስ ጎማ ኃ/የተ.የግ.ማ. መድሀኒት መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ
Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) Invites Interested Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Toilet Soap
Invitation to Tender Tender Reference No:- AAPPPDS/FA/NCB/PG/51/11/2016 Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) has funds
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጂ+7 ህንፃ ፕሮጀክት የአርም ስትሮንግ እና የካርት ወል አቅርቦትና ገጠማ ፣ ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ እና የሳኒቴሪ ዕቃዎች አቅርቦት ፣ ለዋናው ግቢ ጋልቫናይዝድ ሻተር በር አቅርቦትና ገጠማ ፣ ለደ/ማርቆስ ጠ/ሆስፒታል እና ለጂ+7 የሴራሚክ ፎርሲሊን እና ፒቪሲ ታይል አቅርቦት ፣ አውቶማቲክ ትራፊክ ባሬር እና ሴልዲንጌት አቅርቦትና ገጠማ ከዚህ በታች በተቀመጠው መሰረት መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መኮ/ሎጅ/13/ል–ጨ-01 የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ
የአብክመ ጠ/ፍ/ቤት ጎንደር ምድብ ችሎት የመኪና ሃራጅ ማስታወቂያ
አንደኛ ደረጃ የሃራጅ ማስታወቂያ የአፈ/ከሣሽ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የአፈ/ተከሣሽ……አኬር ኮንስትራክሽን ጣ/ገቦች 1ኛ ቡና ባንከ የጃ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት 3ኛ ቄስ መንግስቱ በየነ4ኛ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምእራብ ሸዋ ዞን አድአ በርጋ ወረዳ ሙገር (ከአዲስ አበባ 90 ኪ.ሜ. ላይ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/87/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ብዙወርቅ አበበ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀይማኖት አበበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አሊኩፋ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ ለሚተዳደሩት ሠራተኞች እና ለዘርፎች ለ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/01/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ ለሚተዳደሩት ሠራተኞች እና ለዘርፎች ለ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ