Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Sep 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/026/2025 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን
ዳሸን ባንክ አ.ማ አውቶሞቢል Peugeot 2008 ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID Local Competitive Bidding (LCB) Procurement Reference Number RE-Bid/AB/ IT/03/2025/26 Awash Bank S.C.
Awash Bank S.C. Hereby Invites Technically Competent and Commercially Competitive Bidders to Participate in the Tender for Consultancy Services Relating to the Bank’s Core Banking IT Infrastructure
Addis Zemen(Sep 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)Procurement Reference Number BID AB/011/2025-26 “Awash Bank invites sealed
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply, Delivery, Installation, of Different Items
Government(Sep 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/526f1d40-58bf-49ed-9a0d-9a5d88ccf278/open Invitation to
Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Beef Meat(የበሬ ስጋ) for Muslim Students at Bedele Campus
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል ሞተር ሳይክል
PIN (PEOPLE IN NEED), an International NGO, Invites for Submission of Sealed Technical Company Profiles from Eligible Bidders for Providing Different Construction Works
INVITATION FOR BID TO: ALL G.C, BC and WWC PIN (PEOPLE IN NEED), an international NGO, invites for submission of
ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ ኢትዮጵያ ብቁ እና መስፈርቶችን የሚያሟሉ ደረጃ ስድስት ጠቅላላ ህንጻ ስራ ተቋራጭ ጋር በመተባበር የእንስሳት ህክምና ፋኩሊቲ ውስጥ የእንስሳት ጤና እንክብካቤና ህክምና መስጫ ማዕከል ለመስራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በቁጥር፡0883የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ሲሆን ከተመዘገበበት ጊዜ ጀምሮ
የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ኬሚካሎች ፣ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ የእንጨት ሥራ እና የብየዳ ግብአቶችን እና የሴፍቲ ማቴሪያሎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ኬሚካሎች ፣ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ/ድርጅት ቤቶችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የ9ኛ ዙር የንግድ/ድርጅት ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌቤ.ኮ/ብ.ግ ጨ/አገ/02/11/2016 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች
በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፤ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ሞተር ሳይክሎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ
በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት ስለፈለገ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች የኤሌክትሪክ ዝርጋታ
በኢሉባቦር ዞን የኖኖ ሰሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ ፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የኖኖ ሰሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ጫማዎች ፣ ስፔርፓርት ፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ኮስሞቲክስ ፣ የመሬት ምንጣፎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ምግብ ነኮች ፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች የፅህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የቤት መስታዎቶች ፣ የፎቶ ግራፍ እና የዕይታ መሳሪያዎች ሰዓቶች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 005 ፡ 006 ፣ 007 ፣ 008/2016 የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 007 ፣ 008