Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 13/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩልዩ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Invitation to Bidders TENDER NO RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02115 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Purchase of DIFFERENT TYPES

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Different Types of Toner Under a 1-year Framework Agreement

Addis Zemen(Dec 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ11/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Plan International Ethiopia is Seeking Competent and Reliable Suppliers, Service Providers, and Professionals for Various Items and Services to the Gambella Area Office

2merkato.com(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIACall for the Supply

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የተለያዩ የሲቪል ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ክልል ውስጥ የሚገኘው የሳሪስ ም/ቅዱሳን ፈ/ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም ሰ/ጉ/ጽ/ቤት ለገዳሙ መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮና ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና የሠራተኞች ሰርቪስ ማመላለሻ ኪራይ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መርጃ መሳሪዎች ግዥ፣ የሞንቶሶሪ የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ኪት ግዥ፣ የሞንቶሶሪ ሸልፍ የቢሮ ወንበር ግዥ እና ኤሌክትሮኒክስ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ የሆነ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንግድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ለማሽነሪና ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሚጠቀምባቸው የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/ግ/ስ/ኮ 01/2018 በአዲስ አበባ ከተማ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ፅህፈት ቤት ያገለገሉ የተሽከርካሪ አካላት እና ብረታብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልፅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት