Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/06b72896-d03e-4e19-8440-59b605f3f856/open Reference Number: MEU-NCB-G-0078-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: 73/mau/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Mettu University: Procurement of Motorcycle
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ድጋሚ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ቁ/002/2018 ዓ.ም የደ/ም/ዕ/ኢ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ፡– ሎት 01 የማርሽ ባንድ መዚቃ መሳሪያ በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡–
የደ/ም/ዕ/ኢ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ የማርሽ ባንድ መዚቃ መሳሪያ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ
ስኬት ባንክ አ.ማ መኪና እና አክስዮን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኘው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለ2ተኛ ጊዜ በመደበኛ በጀት፤
በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኘው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለ2ተኛ ጊዜ በመደበኛ በጀት፤ በድጎማ በጀት እና በውስጥ ገቢ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር ጽህፈት ቤት የካሜራ ግዥ ሞዴል 5D Mark IV Full Frame Digital Camera With EF 24-105 Mm F/4L is Ll USM Lens Kit Black ካሜራ የሆነውን መግዛት ስለምፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መስሪያ ቤት) ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር NCB WWC 08/2018 የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት)