Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Nov 14, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/49f1376e-3801-49bb-9e8b-f412744e6807/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0119-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 173ለአንድነትፓርክ ELECTRICAL

Prime Minister Office: Procurement of Electrical Distribution Board እና ብሬከር

Addis Zemen(Nov 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለሁለተኛ ዙር የመጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር (007/2018) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት አሶሳ ጉ/መቅ/ጣቢያ በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አዳዲስና ያገለገሉ እስፔር ፓርት፣ የተለያዩ የድንጋይ ወፍጮ አክሰሰሪዎች እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&I/REQ/2025/02299 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የሰራተኞች የደንብ

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የደንብ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm

Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Kombolcha Store and Related Works