Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 12, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW-EO-WASH-CW-2-2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሸ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴቶች የመጸዳጅያ ክፍል ግንባታ፣ የእራሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት /MHM/ና ለመሀል አምባ መዋዕለ ህጻናት ትምህርት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW-HO- WASH-CW-3 2018 በማእከላዊ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለኢንጌ፣ ጅማ ወለ፣ ለገሬኖ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ አመድ መቅበሪያ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጎላጎል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ድቬንተስ ዊንድ ቴክኖሎጂ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ