Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ  

ኦሮሚያ ባንክ በዋሰትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የቢሮ ግንባታየጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ የግንባታ ሥራ ህጋዊ ተጫራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: 1.ደረጃቸው Gc-4/BC-4 የሥራ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ የግንባታ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) የጨረታ ቁጥር፡ ፀባ/06/2025-26 የተሽከርካሪዎቹ ዝርዝር መረጃ ተ ቁ   የሞዴሉ አይነት   ብዛት   1   Hyundai Tucson  

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government(Jan 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9a20796e-fda0-45bf-9189-65d0fd9b32ca/open  Invitation to Bid በድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ 2018/ፐ/ሰረቪስ Procurement Reference No: LK-NCB-G-0150-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: በድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል 2018/ፐ/ሰረቪስ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደ/ም/ኢት/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ሲዝ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለአማካሪና የመንግሥት ተጠሪ መ/ቤት አገልግሎት የሚሆን የቢሮ ግንባታ ማከናወናቸውን በመግለጽ የቢሮዎቹን አጠቃላይ የበርና የመስኮት ግዥ እንዲፈጸምላቸው በጠየቁን መነሻ የሲዝ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተጠየቀውን የበርና መስኮቶች መግዛት ይፈልጋል

በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የከባድ ተሽከርካሪ አዲስ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተወዳዳሪ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ

ለደቡብ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሸካ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 02, 2025)   በድርድር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በአምስት ቦታዎች ሼድ ኔት ግንባታ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC_5/BC_5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው መንግስትና በህዝብ ተሳትፎ አዳራሽ ከነ-ወንበር ገጠማ፣ ዘመናዊ የጉራጌ ባህላዊ ጎጆ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤት፣ የአዳራሹ አጥር እና የጥበቃ ቤት ጨምሮ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በ250 ካ/ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ አንድ ዋና ክፍል ቤት እና ሰባት ክፍል ሰርቪስ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የአንድነት 15 የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/ህ/ሰ/ማ በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ሃና ፉሪ 5.81 ሳይት 2B+G+13+T የጋራ ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመጀመርያውን ፌዝ (phase 1) ለማሰራት ይፈልጋል

2merkato.com(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 የአንድነት 15