Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 19, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ አጠገብ በቁም የሚገኘውን ሁሉንም የጽድና ሌሎች የዛፍ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ቆርጦ ለሚያነሳ ድርጅት ወይም ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፀው መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በአዋጅ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1. ሶፍትዌሮችን ጂፒኤስ ግዥ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ ሎት3.

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ለመጀመሪያ ፣ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1.የዶቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለሶለተኛ ጊዜ፣ ሎት2.የመኪና ጎማና መለዋወጫ

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Communication Authority፡ Procurement of Hotel Service Addis Ababa

Government(Dec 10, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ed99807d-3d5c-46dd-9efb-697b5e5a07f6/open Lot Information

Space Science and Geospatial Institute: Purchase Requisition for የካሜራ ባትሪ 5

Government(Dec 10, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/90b1d0b6-f0be-4d1f-85a0-602b2de85037/open Reference

Ethiopian Agricultural Authority:Lot2 Procurement of Laboratory Equpment

Government(Dec 10, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8cb4572a-e170-4139-bab2-0931b6db9b61/open Reference

Ethiopian Agricultural Authority:Lot2 Procurement of Laboratory Equpment

Government(Dec 10, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/39df84ea-cf10-4ce0-b3de-79e4173d64ed/open Reference

Hibret Bank Would Like to Invite Interested Venders to Bid for the Supply of Banners on Contractual Basis for a Period of One (1) Year

Reporter(Dec 10, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID Bid No. HB/014/2025 Hibret Bank would like to

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ለሁለተኛ  ጊዜ  የወጣ  የሐራጅ  ሽያጭ  ማስታወቂያቁጥር ፀደይ ባንክ ደብ/ዲ/002/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90

ሐምሊን ፊስቱላ አትዮጵያ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ክልሎች ላሉት የሕክምና ማዕከሎቹ አገልግሎት የሚውል አቡጀዲ የመኝታ ጨርቅ /DRAW SHEET/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 10, 2025)   ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በድጋሚ የወጣ አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት እቃዎች አቅርቦት ግዥ ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ERCDSPA ግ.ጨ.ቁ 08/2018 የኢትዮጵያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 10, 2025)   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ