Re-Invitation Tenders in 2021
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ
የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች
የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ
የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። የግዢው መለያ ቁጥር፡– BOHEA-PPAD-NCB-Health-Insurance-Yekatit-2018 Rec-Budget ምድብ የዕቃው አይነት የጨረታ ማስከበሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደ/ም/ኢ/ከ/መ/ደም ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት የእስቴሽነሪ፣ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ም/ኢ/ከ/መ/ደም ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች የእስቴሽነሪ፣
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውሉ ፒካአፕ (pickup) እና ኮሮላ (Corolla)መኪና መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 05, 2026) ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውሉ
Arbaminch University: Procurement of Construction Materials
Government (Aug 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e1c493cc-fa5f-4a65-b3c3-e1eaf1ceda9d/open Lot Information
Arbaminch University: Procurement of Sanitary Items ክሎሪን የመዋኛ ገንዳ ውሃ ማከሚያ የሚሆን አንዱ ጋሎን 45 ኬ.ግ የሚይዝ (Chlorine)
Government (Aug 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7578346f-9a40-4a39-aa0c-fc1780e8c31d/open Lot Information
Houses of Peoples Representative: Procurement of Stationery Materials (Exercise Books and Blue Pens)
Government (Aug 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ead01800-f8c8-46f3-9382-9b484260a2af/open Lot Information
Hawassa University፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Aug 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a33938e1-8bb2-46d3-b282-6689fcca6fa8/open Lot Information
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 05, 2026) የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ ለመሽጥ የተዘጋጀ ሰነድ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
MSF Belgium – Ethiopia Mission is Inviting Qualified Suppliers to Submit Bids for the Supply of Electrical Materials.
Reporter (Aug 05, 2026) INVITATION FOR QUOTATION MSF is an international medical and humanitarian, non-profit, organization acting in accordance with
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገሉ ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxillary Equipments) በግልፅ ጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 05, 2026) የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገለ ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxiliary Equipment’s) በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ ሰነድ