Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች፣ ትራክተሮች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች፣ ትራክተሮች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመሳትፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid በድጋሚ ለ5ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-NC-0024-2017-PUR Object of Procurement: በድጋሚ ለ5ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ

ድጋሚ የወጣ የተለያዩ አይነት ያላቸው መድሐኒቶች፣ የህፃናት የታሸጉ ምግቦች፣ የውበት የንጽህናና መፀዳጃ ቁሳቁሶች፣ የሱፐርማርኬት እቃ መደርደሪያ እና የቢሮ እቃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ጆይ የቆዳ ልብስ አምራቾች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ሳስ ኢትዮ አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ቁጥር/151854 በ30/04/2016 ዓ/ም

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 04-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች