Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በተሰጠው ውክልና መሰረት የተያዙ የሀዋክ ኢንተርናሽናል ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ ድርጅት ንብረቶች ተሸጦ ለሠራተኞች መዋጮ ለማዋል ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በደብዳቤ ቁጥር የግ/ድ/ሠ/ማ/ዋ/አ/40/2017 በ 26/3/2017ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 1268/2014 አንቀጽ 11 እና

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት

በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር በዚገም ወረዳ ሶሪት ቀበሌ ያመረተውን ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur (Feb 10, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር በዚገም ወረዳ ሶሪት ቀበሌ ያመረተውን ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ

ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የቪድዮ ካሜራ አክሰሰሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የቪድዮ ካሜራ አክሰሰሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች