Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Oct 22, 2025)   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/027/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ

ዳሽን ባንክ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ (1) የሆኑ የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ የመንገድ ሥራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የዶሎ አዶ አየር ማረፊያ የምህንድስና ዲዛይን፣ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፣ የኮንስትራክሽን ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 1)     ለሚሸጡ ንብረቶች ውድድር ለሚሳተፉ ተጫራቾች የተዘጋጀ መመሪያ የስደተኞችና

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጉለሌ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የኮንክሪት ሚክሰር እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብቶች እነ ጋሹ ማለደ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የሺ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/162903 05/2/2017

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ

በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤት ባህላዊ የከፋ ልብሶችን ማዘጋጅት፣የምግብ መስተንግዶና የመጠጥ፣ለከተማው ሰራተኞች ሰርቪስ የሚሰጥ አውቶቢስ እንድንከራይ በደብዳቤ በጠየቁን መሠረት መስፈርት ከሚያሟሉ ተጫራቾች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

 ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ ልማት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በብድር ዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 1147/11 መሰረት ከአይካ አዲስ ቴክስታይልና ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃ/የተ/የማህበር ላይ የተረከበውን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በብድር ዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 1147/11 መሰረት ከአይካ አዲስ ቴክስታይልና ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃ/የተ/የማህበር ላይ የተረከበውን

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች – የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Yaaballoo Bara Bajataa 2017tti Tajaajila Waajjiraalee Mootummaatiif Kan Oolan Meeshaalee Garagaraa Dorgomsiisee Bituu Barbaada

Beeksisa caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Yaaballoo bara bajataa 2017tti tajaajila waajjiraalee mootummaatiif kan oolan meeshaalee arman gadii dorgomsiisee bituu

የጉለሌ ክ/ከተማ ቱፋ ሙና ቅ/አ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያለግሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የጉለሌ ክ/ከተማ ቱፋ ሙና ቅ/አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በውስጥ ገቢ

በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣የጽዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ እና ስፌት፣የተለያዩ ህትመቶች፣የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ መስተንግዶ፣የኤሌክትሮኒክስ አቃዎች ጥገና፣ትራንስፖርት አገልግሎት፣ዲኮር እና ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ከአሸናፊዎች ጋር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፦ ሶ/ከ/ፕ/ሎ/ዌ/ፋ/001/2017ዓ.ም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በተጫራቾች መመሪያ ላይ

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት