Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Oct 19, 2025) Fortune(Oct 19, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bidders 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for Procurement of Maintenance and Modification Works

Addis Zemen(Oct 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የኮምፒውተርና የፕሪንተር ጥገና እና የተሽከርካሪ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 19, 2025)   ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር 07/2018 ዓ/ም የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 04/2018 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ህንፃ መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-002/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት በአውሮፓ

የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ፣

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Menopur 75iu Inj for IVF Center of the College

Invitation for Bid Menopur 75iu inj for IVF Center of the College Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0773-2016-PUR Object of

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አካባቢ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቢያንስ 150 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ በውስጡ አራት ክፍል ያለው የቢሮ ኪራይ አገልግሎት ለአንድ ዓመት በሚቆይ የውል ስምምነት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የቢሮ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር NEBE/NCB/01/2017 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አካባቢ ለቢሮ አገልግሎት

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽ/መሳሪያዎች እና የስፖርት ትጥቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-017/001/2017 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል  ሎት አንድ –

The Central Ethiopia Regional State Finance Bureau (CERSFB) Public Procurement and Property Disposal Service (PPPDS) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of Office Furniture

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሙሉ ወ/ሰማያት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ

የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተለያዩ ግብዓቶች እና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 05 የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ሎት 1:- በኮርፖሬሽኑ ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ ፓርኮች የሚሆን

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የSanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SM/74/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር በተያያዘ