Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Sep 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የሪከቨሪ ቦታ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. ለተጎዱ መኪናዎች ማቆያ የሚሆን ቦታን
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. ለተጎዱ መኪናዎች ማቆያ የሚሆን ቦታን (Recovery Yard) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Sep 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ /02/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን
ቡና ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/29/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን
አማራ ባንክ አ.ማ ለድርጅት፣ ለመኖሪያ የሚሆን ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 06/2018 እና ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 06/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንግድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የG+1 መኖሪያ ቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ 1. ሃይሌ ይማም እና በአፈ/ተከሣሾች 1. መሰረት እጅጉ እንዲሁም 2. እንደሻው ሞላ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት
የበደሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ የሆኑ ነጋዴዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የበደሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ መድኃኒትና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣መገናኛ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ምግብ ነክ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣
በውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የድሪሊንግ እና የግራውንቲንግ ፕላንት ማሽን ለሚገኙ የቁፋሮ ሪግ ማሽን ለአገር ውስጥም ሆነ አለም አቀፍ ጨረታ ለሚወጡ ግዥዎች ስፔስፊኬሽን ዶክመንት የሚያዘጋጅና የሚገመግም ባለሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎች በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 01/2017 በውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የድሪሊንግ እና የግራውንቲንግ ፕላንት ማሽን (Core drilling
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for the Procurement of Casein Glue and C02 Gas
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ኮምፒውተር ብዛት 7 (ሰባት)፣ ፕሪንተር ብዛት 5 (አምስት)፣ ላፕቶፕ ብዛት 2 (ሁለት) ፣ ፕሮጀክተር ብዛት 1 (አንድ) እና External Hard Disk ብዛት 2 (ሁለት) ዕቃዎች፣ ለላብራቶሪ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች ማለትም Stiffness Tester ብዛት 1 (አንድ)፣ Tensi Enter Strength Tester ብዛት 1 (ስንድ)፣ Roughness Tester ብዛት 1 (አንድ) እና Audiometer ብዛት 1 (አንድ)፣ ከምሱር (eyelet) ብዛት 1,500,000 አና የእቃ ማሰሪያ ቃጫ (String for Packing) ብዛት 2,000 ኪ.ግ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በጨረታ አንድ (ሎት 1)፡– ኮምፒውተር ብዛት 7 (ሰባት)፣ፕሪንተር ብዛት