Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሸ/ዲ/035/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዳባ አንጌቶ ለሚከናወኑ መንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መስሪያ ቤቱ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ቁጥር 05 በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዘ ፕሮግራም

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዘ ፕሮግራም /CALM/ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2018 ዓ.ም የመስከረም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

የመስከረም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025)   ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወርቁ ቡልቱሜ እና በፍ/ባለዕዳ ሁንዴሳ በዳዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.115186 በቀን ጥር 20ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Sidama Industrial Parks Development Corporation Invites Eligible Bidders to Submit Proposals for the Procurement, Supply, and Installation of an Elevated Water Tank, Pipelines, and Submersible Pumps, and for the Construction of Kebele and Health Post Buildings

አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን ተሽከርካሪዎች እና ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 02, 2025) Fortune(Nov 02, 2025)  በጥንቃቄ ያንብቡ!  ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 14 ተሽከርካሪዎች በሎት (1)

CARE Ethiopia is Seeking Eligible and Qualified Bidders to Participate in the Full Contract Service for the Supply, Transport, Installation, Testing, and Commissioning of a Solar System for the Bule Denbi Water Supply System

The Tigray Roads Authority (TRA) Invites Eligible Consulting Firms to Submit Sealed Bids for Road Construction Consultancy Services

Ethiopian Herald(Nov 02, 2025)  በጥንቃቄ ያንብቡ!  Invitation for Bids (IFB) National Competitive Bidding (NCB) Procurement of Road Construction Consultancy Services

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ ECMA/NCB/09/2018 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት

The Oromia Roads and Logistic Bureau (ORLB) Intends to Apply a Portion of its Budget Towards Payments for Consultancy Services Related to the Detail Engineering Design and Construction Supervision of Road Projects

Ethiopian Herald(Nov 02, 2025)  በጥንቃቄ ያንብቡ!  Invitation to Express Interest for the Consultancy service of Detail Engineering Design and Construction

ኒውሊፍ ሕክምና ኮምፕሌክስ (በምሥረታ ላይ) ለሚቋቋመው ዘመናዊ የሕክምና ማዕከል ለ24 ሰዓትና ለ7 ቀን የጥበቃ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል በቂ ልምድ፣ ብቃትና ፈቃድ ያላቸውን የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የለኩ ከተማ አስ/ርፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማዉ ዉስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኩ ከተማ አስ/ርፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የአምቦ ሪጅን ፅ/ቤት የተለያዩ 4 (አራት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ብሔ/ግ/ጨ/004/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት