Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Jan 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፀው መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በአዋጅ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1. ሶፍትዌሮችን ጂፒኤስ ግዥ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ ሎት3.
በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) ለመጀመሪያ ፣ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1.የዶቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለሶለተኛ ጊዜ፣ ሎት2.የመኪና ጎማና መለዋወጫ
በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 21, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች (ጋራዥ ፣የአንጨት ሥራ፣ የብረታ ብረት ሥራ የማምረቻ ኢንዱስትሪ ወዘተ) አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ የማሽን መለዋወጫ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) የሀገር ውስጥ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ የማሽን መለዋወጫ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07-2018
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመኪና ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን
የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ
International Orthodox Christian Charities (IOCC) is Looking for Auditors for Conducting the 2025 Audit for the 12 Months Period Ended December 31, 2025
Reporter(Dec 10, 2025) Announcement – Call for External Auditor International Orthodox Christian Charities (IOCC) is a non-governmental, humanitarian aid organization
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የመ/ሰላም ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አጠቃላይ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ከሕጋዊ አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የመ/ሰላም ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2018
Central Ethiopia Region Mines and Energy Agency Hereby Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Supply of Electrical and Mechanical Tool Kits for Solar Installation and Maintenance
Ethiopian Herald(Dec 10, 2025) Invitation for Bid Notice to bidders MEA- 02/2025 Central Ethiopia Region Mines and Energy Agency
ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር SC/L/WRM/002/2018 ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ