Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 31, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/40/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የግንባታ የጉልበት ዋጋ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001 2018 በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ህንጻ ግንባታ

በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ህንጻ ግንባታ G+3 ህንጸ እስከ G+1 Slab ድረስ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በጉልበት ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር IPDC/CDB-NCB/PG-002/2018 በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽ ልማት ቢዝነስ አዲስ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ አዲስ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f94bfae8-c915-487c-a5e4-77ed08012972/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0379-2018-PUR Object of Procurement: Lot:- 218 Purchase Requisition

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፡ የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የኤሌክትሪክ አውቶሞቢልን በጨረታ ተሸጦ ለሚፈለግባቸው ዕዳ መክፈያ እንዲውል ይፈልጋል

Reporter(Dec 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  አፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮፋይናንስ አማ በድጋሚ የቀረበ ግልጽ የሀራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የአፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮ ፋይናንስ

Nib International Bank Would Like to Extend the Closing and Opening Dates and Times

Reporter(Dec 24, 2025)   EXTENSION OF CLOSING AND OPENING PERIOD FOR THE UNDER LISTED BID It is to be recalled

Village Enterprise Invites Quotations for the Supply and Delivery of Electronics and Accessories, Including Laptops, Tablets, Phones, TVs, Headsets, Mice, Power Banks, and Backpacks

Reporter(Dec 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Request for Quotations (RFQ) Bid No.: VE/001/20261. Background Village Enterprise (VE) is a non-profit organization

East Africa Bottling S.C is Seeking Heavy Duty Vehicle Rentals to Facilitate the Nationwide Transportation of its Products

Reporter(Dec 24, 2025)   REQUEST FOR INFORMATION (RFI) TRANSPORTATION SERVICES Company Overview East Africa Bottling S.C. is a subsidiary of

Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Local and International Bidders to Bid for the Installation, Integration, Supporting and Maintenance of ATM Monitoring Tool.

Reporter(Dec 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Bid No. HB/017/2025 CALL FOR LOCAL

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. በወለንጪቲ ከተማ የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት እና ለሆቴል ወይም ተመሳሳይ አገልግሎት የሚዉል ሕንጻ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Dec 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የቤቶችና መጋዘን ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች

ዘምዘም ባንክ አ/ማ በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ

ሄይንከን ብሪዌሪስ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው የንግድ ድርጅቶች ብቻ ለመሽጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 24, 2025)   ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ለማካሄድ የውጭ ጨረታ ጥሪ የጨረታ ቁጥር HBSC/EXT/002/2025 ሄይንከን ብሪዌሪስ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በዝግ

ስፋቱ 191.27 ካሬ ሜትር የሆነ የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በውሳኔ ባለመብት አዜብ ነጋሽ እና በውሳኔ ባለዕዳዎች ከ1ኛ ብዛየሁ እሸቴ 2ኛ