Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር07/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ18/03/2018 እና

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 20, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1 በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች፣ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ፣ ለካሜራ አገልግሎት የሚውል ተዛማጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 07/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የካ አባዶ ቅ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል

ማስተካከያ ዓርብ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 22 በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ የየካ አባዶ ቅ/መ/ደ/ት/ቤት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የአገልግሎት ማስታወቂያ፣ የብራንድ ማስታወቂያና በኤል ኢ ዲ የሚተላለፉ ማስታወቂያዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የአገልግሎት ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፣ የብራንድ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ና በኤል ኢ ዲ የሚተላለፉ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ዎችን ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር

Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Tyre

Invitation to Bid Procurement of Various Tyre Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 960 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ገነት አያሌው እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አልማዝ ፈሰሰወርቅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርክር ጉዳይ የፍርድ አፈጻጸም

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የካ ቦሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የት/ት እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የህንጻ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ እና የኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ ኮምፒውተር እና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች፣ የብረታ ብረት እና የጥገና ስራ እንዲሁም አጋዥ መጽሀፍቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 23-የህዝብ ማመላለሻ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

Addis Ababa City Roads Authority Now Invites Sealed Bids from Eligible & Qualified Bidders for the Purchase of 85/100 Penetration Grade Bitumen, Cutback Asphalt Medium Curing, Viscosity Grade MC-30, Cutback Asphalt Rapid Curing, Viscosity Grade RC-70 & Emulsified Asphalt Cationic Slow Setting (CSS-1)

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የተፈጨ ወረቀት፣ በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ በኅትመት የተበላሸ መፅሐፍ፣ የወረቀት ጥቅስ ዕላቂ፣ የወረቀት ግፋፊ፣ አገልገሎት የሰጠ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ አገልግሎት የሰጠ ኔጌቲቭ ነጌቲቭ ፊልም፣ ከየክፍሉ የሚወጡ ወረቀቶች፣ ትንሽና ትልቅ የቀለም ቆርቆሮዎች፣ የኮንክሪት መኪና መገደቢያ፣ የአሉሚኒየም ቁርጥራጭ፣ ንቃይ አሸንዳ፣ አገልገሎት የሰጠ የመኪና መለዋወጫ፣ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል