Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምንክያት ንቃይ የእንጨት በሮች፤ የእንጨት ፓርቲሽኖች (አካፋይ)፤ የመፀዳጃ ቤት
የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምንክያት ንቃይ የእንጨት በሮች፤ የእንጨት ፓርቲሽኖች (አካፋይ)፤ የመፀዳጃ ቤት መቀመጫዎች፣ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፤ የአሉሙኒየም በሮች፤ ወንበሮች፤ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች፤ የወለል እምነበረድ፣ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች እና የመሳሰሉትን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 18, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የቢሮ አላቂ ዕቃ የፅህፈት መሳሪያ ግዥ፣ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ ጀነሬተር ግዥ እና 100 ሲሲ ሞተር ሳይክል ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Oct 17, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/a2954ba9-da0d-46de-90f6-6305b9fcc22f/open Invitation for Bid በድጋሚ የወጣ ለአሚቲ /አውቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Somali Regional State Water Bureau (SRS -WB) SRS/WB/RWSP/WD/16/2017 E.C Re-bid To: All Eligible Contractors The
The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of the Construction of Civil Works, Supply and Laying of Pipes and Fittings, Supply, Installation and Commissioning of Electro-mechanicals for Boriale Village of Dolo Ado District Water Supply Project
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Eucalyptus Wood
Invitation for Bid Eucalyptus Wood Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0008-2016-PUR Object of Procurement: Eucalyptus Wood Description: Eucalyptus Wood Award
የቤንች ማጂ ዞን ልማት ማህበር ከጃንዋሪ 1/2023 እስከ ዲሴምበር 31/2023 ያለውን የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን የቤንች ማጂ ዞን ልማት ማህበር በዞኑ በተለያዩ ወረዳዎች ማህበራዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ የልማት ሥራዎችን በስፋት ሲሰራ የቆየ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጥቅል ወረቀት እና የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ማለትም የቆዳ ጫማ ፣ የሴፍቲ ቆዳ ጫማ ፖሊስተር ሰማያዊ ከለር ቱታ ፣ ገዋን ፣ ሸሚዝ ፣ የዝናብ ልብስ እና ቴትረን ጨርቅ ነጭ ከለር ገዋን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሎት 1 ባንክ 45 ግራም ነጭ 82 ሴ.ሜ ጥቅል ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር ከበጀት አመቱ ጀምሮ ለቀጣዮቹ አራት አመታት የማህበሩን አመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
የውጭ ኦዲተር ቅጥር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጄንሲ በአዋጅ ቁጥር
በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት ለዲሣ ወረዳ ትም/ጽ/ቤት፡–
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ሐ-02/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር
የሸካ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ባለበት ቦታና ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሸካ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ባለበት ቦታና ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ጽ/መሣሪያና ሌሎች አላቂ እቃዎች ፣ ጽዳት ዕቃዎች ፣ የተለየዩ የደንብ ልብሶችን በሰው ልክ ሰፍቶ ማቅረብ የሚችሉ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች