Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Oct 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያ ገዳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ንብረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Oct 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን የቢሮ ማስዋብ ሥራ (office renovation) እና የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን

ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የቢሮ ማስዋብ ሥራ (office Renovation) እና የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter(Oct 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Invitation to BidRef No: -ERCS/GDS/SVC/0073/25 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for the following Services and goods.

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders for Various Goods and Services

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት ቢሮ ከፍተውና የንግድ ፍቃድ አውጥተው በሥራ ላይ የሚገኙና የ2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ እ.ኤ.አ. 2023/24 ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ ለማድረግ ይፈልጋል

የሒሳብ ባለሙያዎች አገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን መሥሪያ ቤት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር

የአዳማ ከተማ የእግር ኳስና አትሌቲክስ ክለብ በ2017 በጀት ዓመት ስፖርተኞችን ምግብ አዘጋጅተው የሚመግቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ከተማ የእግር ኳስና አትሌቲክስ ክለብ በ2017 በጀት ዓመት ስፖርተኞችን ምግብ አዘጋጅተው የሚመግቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም 

የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ቀላል ባለሁለት ጋቢና ፒክ አፕ (Pickup Double Cabin) ተሽከርካሪ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/CR/71/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ቀላል ባለሁለት ጋቢና ፒክ አፕ (Pickup Double Cabiry) ተሽከርካሪ

The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders to Submit Their Technical and Financial Offers for the Supply and Delivery of Field Vehicles

INVITATION FOR BID (IFB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGS (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia. Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute.

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የአርማታ ብረት ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር GN-002/2017 ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በታተመው 83ኛ ዓመት ቁጥር 324 አዲስ ዘመን ጋዜጣ

የደ/ብርሃን ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ድርጅት የ1 ዓመት የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-0001/2016 የደ/ብርሃን ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ድርጅት የ1 ዓመት የ2016 በጀት

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የክሬሽድ አግሪጌት (ዜሮ ጠጠር) ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር GN-003/2017 ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በታተመው 83ኛ ዓመት ቁጥር 324 አዲስ ዘመን ጋዜጣ

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ፣እስቴሽነሪ እና ሌሎች አላቂ እቃዎች ግዥ፣ፈርኒቸር ዕቃ ግዥ፣የጽዳት ዕቃዎች፣ሞተር ሳይክል ግዥ እና የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ፣ ሎት 2 እስቴሽነሪ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ደብተር መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ደብተር መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ጥራቱን