Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በሻሸመኔ ዲስትሪክት ስር በሻሸመኔ ወረዳ ልዩ ስሙ ኮፈሌ ሥር የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሰሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 11, 2025) የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2017ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በሻሸመኔ ዲስትሪክት ስር በሻሸመኔ ወረዳ ልዩ
Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Request for Proposal for Calibration and Maintenance Services for Surveying Equipment’s
Addis Zemen (Feb 11, 2025) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-Bid ECO-23/2017 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the procurement of Request for Proposal
በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በዓመቱ በተለያየ ወቅት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ ሥልጠናዎች ለሠልጣኞች አገልግሎት የሚሰጥ፣ የዳቦ ማሽን 80X100 የሆነ የጣሊያን ስሪት በኤሌክትሪክ የሚሠራ አጠቃላይ ሰርቪስ ሥራ፣ የዳቦ ፓትራ /Flat Aluminum Tray 80cm X 100cm X 3cm Thickness 10 / ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የገዥ መስያ ቁጥር AAPPG 004/17 በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በዓመቱ በተለያየ ወቅት ለሚሰጣቸው ልዩ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሁልበረሰግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሁልበራግ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ለሆነው ሎደር ማሸን የሚሆን ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሁልበረሰግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሁልበራግ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ለሆነው ሎደር ማሸን
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ