Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ / ግ/ጨ/ ቁጥር 03/ 2018 የካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት
የካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የሰው ሰራሽ ደን ዛፍ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በኢትዮጵያ ፌዲራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የህከምና መሣሪያዎች፣ ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች
የገቢዎች ሚኒስቴር የህከምና መሣሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመቁረጫ ማሽኖች እና የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር/001/2018 ግልጽ ጨረታ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች ቢሮ ፈርኒቸሮች ጎማዎች የተለያየ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪዎች ወንበር፣ የተለያዩ ቁርጥራጭ አልሙኒየም እና ብረታ ብረቶች ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተወ/የግ/ማኅበር የቨርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተወ/የግ/ማኅበር የቨርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም በጨረታው
መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ ለምርት አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 51/2016 ክፍለ
Plan International Ethiopia Oromia Program Area (PIE- Oromia PA) Wants to Invite All Interested and Eligible Contractors to Participate in the Semi-permanent Latrine Constructions And Water Pipeline Expansion Work Plus Other Works
INVITATION FOR BID PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA TO ALL CONTRACTORS OF CATEGORY GC & WWC CLASS-6 AND ABOVE WITH A LICENSE VALID
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ናቲ ቴዎድሮስ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘወድነሽ ተረፈ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
The University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible and Surface Pump
Invitation to Bid Submersible and Surface Pump Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0019-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከመንግስት ከተመደበለት መደበኛ እና ውስጥ ገቢ በጀት በ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አይነት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ ፣
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ ባገኘው የበጀት ድጋፍ በእንስሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ደረጃ 2 ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውሉ ባለ 3 እግር የእቃ መጫኛ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር ET-AMHFSDP-GOS REB -01/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም
The South Ethiopia Roads Authority Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for the Construction Supervision Works of Those River Bridge Projects
NOTICE OF INVITATION FOR CONSTRUCTION SUPERVISION SERVICES BID The Government of the South Ethiopia Regional State, represented by the South