Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Habitat for Humanity Ethiopia (HFHE) Invites Legally Eligible and Qualified Bidders Holding a Valid Business License to Submit Proposals for the Provision of Life Insurance and Comprehensive Accidental Insurance Service.

Anbesa Bank S.C. (AB) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of the Laptop Computers for Regular Office Use & Laptop Computers for IT Professional.

Reporter (Jun 21, 2026) INVITATION TO LOCAL COMPETITIVE BIDDING BID REF. NO. LIB/NCB/G/001/2026-27 FY Anbesa Bank S.C. (AB) invites sealed

ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ጥበቃ እና ሴት ፈታሽ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አግልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር/004/26 ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ ጥበቃ እና ሴት ፈታሽ አገልግሎት የሚሰጡ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር ንብ/74/2018 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ

Nib International Bank is Inviting Eligible and Experienced Bidders for the Supply and Installation of Digital Signage.

Reporter (Jun 21, 2026) Nib International Bank INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID Bid Ref No. NIB/73/2025/26 Nib International Bank would

በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Bank S.C. Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Supply of Tape Technology HPE LTO-8 Ultrium Data Cartilage

Reporter (Jun 21, 2026) INVITATION TO BID Bid No. AdB/OT/036/2026 Addis Bank S.C. invites all interested and eligible bidders to

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የደህንነት መጠበቂያ ግብዓቶችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2026) የደህንነት መጠበቂያ ግብዓቶች ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/22/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን

The Addis Ababa Design, Construction & Consulting Enterprise (AADCCE) is Inviting Expressions of Interest (EOI) from Competent Contractors with a BC Construction License (grade 1 to 5) for Sub-contracting Works.