Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ወለላው በላይ እና ወ/ሮ ትዕግስት አበራ ለሰጠው
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 17, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/011/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ሎት
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል የተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት፣ የሆስፒታሉን ህንፃ የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ ስድስት እና በላይ የሆኑ ተቋራጮችን እንዲሁም የደህንነት ካሜራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለ2ኛ ጊዜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም አስተዳድር ዞን በቡሬ ከተማ የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሎት 1. የጽህፈትና ቢሮ አስተዳድር የሚሆኑ የፕሪንተር
የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
About All Children-Africa (AAC-A) Invites Interested Bidders for Procurement of Study on Early Childhood Care and Education for Internally Displaced Children in Ethiopia
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Call for Research Consultant –
624 ካ.ሜ. ቦታ ላይ ያለው ቤት የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎኣ
የገላን ጉዳ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ገልባጭ መኪናዎች፣ ሎደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዶዘር D8R፣ ግሬደር እና ሩሎ፣ መኪናዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የገላን ጉዳ
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ
የማ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሁለት ሎት ማለትም የተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ ጨረታ እና አላቂ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 የማ/ኢ/ክ/መንግስት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው ያኢ ጉለሌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) የመጀመሪያ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/18 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 በሲዳማ ብ/ክ/ መ / የትምህርት ቢሮ ከዚህ
የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ለአባሎች/ሰራተኞች መዝ/ከበብ እና ለህግ ታራሚዎች ህ/ሱቅና መዝናኛ ክበባት አገልግሎት የሚውሉ የአትክልትና ፍራፍሬዎች፣ ምግብ ነክ ሸቀጣሸቀጦች፣ የፅዳትና የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የታሸገ የመጠጥ ውሃ እንዲሁም የፅህፈት መሳሪያችን እና የተለያዩ የሸቀጣ ሸቀጥ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ለአባሎች/ሰራተኞች መዝ/ከበብ እና ለህግ ታራሚዎች ህ/ሱቅና መዝናኛ ከበባት አገልግሎት
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር