Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Dire Gazetta(Oct 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 0023 /2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቴክኒክና በፋይናንስ

የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት የፅዳት እቃዎችን፣ እስቴሽነሪ እና በከፊል ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጰጵያ ክልል መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018

በማዕከላዊ ኢትዮጰጵያ ክልል መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በመደበኛና በካፒታል በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያ እና የሞተር ሳይክሎች ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Sep 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ግዥዎች

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Sep 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው አድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ

በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው አድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ ለዩኒዬኑ ምርት እና ግብዓት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውሉ 2 ሲኖትራክ ገልባጭ መኪኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ ከዚህ በታች

ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች፣ የክሎሪኔሽን ስርአት አቅርቦትና ተከላ፣ HDPE መበየጃ እና ጄኔሬተር፣ የማሽነሪ መለዋወጫዎች እና የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ንኡስ ኮንትራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት White Wood Free/Bond Paper 61x86cm 60gm ብዛት 5,000.000 ቅጠል፣ Brown Kraft 70xl00cm 70gm ብዛት 100,000 ቅጠል Cor Box (Carton) 315x215x245 A4 Size ብዛት 5,000 Cor Box37×37x43cm ብዛት1,000 እና Cor Bo× 457×317×270 ብዛት 1,000 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል

St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Aftir Stage Preparation

Government (Mar 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ebd7d111-95d3-4163-bbe3-3ac155f75916/open Lot Information

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተንጠልጣይ የመጋዘን ቁልፍ (70 R) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6591e8dd-0fdb-43bc-9b59-e622d13fccb2/open Lot Information

Ministry of Water and Energy: PRFOR 08744

Government (Mar 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/54dad83b-9381-41d2-ad19-61385981a6ac/open Lot Information

ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር የተሽከርካሪ ጎማ (315/8022.5)ና ፍሬን ሸራ (ለተሽ/ሪ ሞዴል VOLVO Bus_BIIR ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– OIT/N/Bid-06/2026 ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር የተሸከርካሪ ጎማ (315/8022.5)ና ፍሬን ሸራ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ

ANRS Housing Development Enterprise Invites Bids for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of 9 Lift Machines in Bahir Dar, Woldia, and Dessie Towns in the Amhara Region.