Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017

የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 16, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ውጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስና የንጽህናመጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Jul 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/28f8a2f7-94bd-41c0-8341-be9f081ddd58/open  Invitation to Bid  Procurement of Building Renovation and Maintenance Work Procurement Reference

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Building Renovation and Maintenance Work

Government (Jul 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c8aa13b8-d1a1-4655-993f-6ed2d74d78d0/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Construction Materials” Procurement Reference

Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service Would Like to Procure Construction Materials

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወላይታ ልማት ማህበር የተለያዩ አይነት የጽ/መሣሪያዎች፣ ላፕቶፕ ኮምፒዩተር፣ ፕላስቲክ ወንበርና ጠረጴዛ፣ ፎቶኮፒ ማሽን እና ሞተር ሣይክል በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የስንዴ እህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኩንታል መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 05/2018 በአ. ብ.ክ.መ. በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የባሶና ወራና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጎማ ከነከመናዳሪው፣ የእንሰሳት መድሃኒትና መገልገያ መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት

በቡኖ በደሌ ዞን ጮራ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በጮራ ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች የተለያዩ የመኪና አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር WM/A/C 06/2018 በቡኖ በደሌ ዞን ጮራ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 07, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር

Oromia Steel Pipe Mill PLC is Inviting Eligible Bidders for the Supply of 5,000 Tons of Hot Rolled Steel Sheets in Coil (7mm Thickness, 1000/1500mm Width) Conforming to JIS/EN/ASTM/GB Standards.

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 07, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ንብረቶች (የቢሮ ፈርኒቸሮች) ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ

Madda Walabu University Procurement of Food and Beverages

Government (Aug 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ef09de6f-6fa2-411c-9c5a-2e12d9ab2760/open  Invitation to