Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች

አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች በትራክተር ተጎትቶ የተለያዩ ሰብሎችን የሚወቁ የቱርክ ስሪት የሆኑ ሱፐር ቱርቧቸው 1200 የሆኑ ትሬሸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4854e02c-32f4-4fd4-ae5b-301894558e86/open Reference Number: EFP-NCB-G-0027-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFP-LOG-008-2019 E.C Procurement Information Procurement

Ethiopian Federal Police: Procurement of Car Paint

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢፕ.ድ 007/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 1.

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት እቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ቴዲ አበበ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዘመድኩን ዘውዴ መካከል ስላለው የፍርድ

The Amhara National Regional State Agriculture Bureau, Funded by the Green Climate Fund (GCF), Invites Eligible Bidders with Licenses in Water Well Drilling Construction and Well Development for the Rehabilitation, Development, and Pump Testing of Wells.

The Somali Regional State, Kebri Daher Health Science College Invites Bids for Four Distinct Projects.

Ethiopian Herald (Sep 04, 2026) Invitation for Bid The Somali Regional State, kebri daher Health science College invites Bidders to

በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 08 ጨፌ ጤና ጣቢያ የተለያዩ የሕክምና አላቂና ቋሚ እቃ፣ የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ስፌት፣ የኅትመት ሥራዎች፣ ፈርኒቸር፣ የትራንስፖርት እና ጥገና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን አላቂ የቢሮ ስቴሽነሪዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የግንባታ ዕቃ፣ የውሃ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል፣ የሞተር ሳይክል መለወዋጫ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥ ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማኅበር የተለያዩ የወጥ ቤትና የገበታ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ውጤቶች ማለትም ፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እና የኤሌክትሪክ ምድጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ አስመጭዎች እና አከፋፋዮችን ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል በመያዝ አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል

በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ሊሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Clinton Health Access Initiative (CHAI) Ethiopia, in Partnership with the Ministry of Health and the Korean Organization for International Health (KOFIH), Invites Bids for the Supply and Delivery of Label Printers (Lot 1), Projectors (Lot 2), Laminating Machines (Lot 3), and Cabinet Organizers (Lot 4).

Ministry of Irrigation and Lowlands Invites Qualified GC-1 Construction Companies from Arab, African, or African-Arab Countries for the Construction of an Irrigation Scheme in the Sidama-Gidabo Region.

Ethiopian Herald (Sep 04, 2026) INVITATION FOR BID MILLS/PESAPYE/Sidama Gidabo-work/ BADEA/03/2026 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has