Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0038/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) RE-INVITATION AND EXTENSION TO BID /NATIONAL COMPETITIVE BID/ Kegna Beverages Share Company (KBSC) is a beverage manufacturing company officially established by its shareholders on April 1,

Kegna Beverages Share Company (KBSC) Invites Eligible Bidders to Participate in the Tender for Various Lots and Hereby Notifies All Prospective Bidders of a Bid Extension.

Reporter (Sep 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/040/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ (ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ኮንዶሚኒየም ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA INVITATION to National Competitive BID (NCB) 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) intends to procure the following item: S.No. Description of Goods/

The Commercial Bank of Ethiopia (CBE) is Inviting Bids Through National Competitive Bidding (NCB) for the Procurement of Brother Toner TN3417 (HL-L-6200 DW).

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d4e119cb-fa0a-4ce7-adf9-4f001b4e8389/open Lot Information

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ ሀዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት የፕላስትክ ኮርኒስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e3c1b716-5e40-480b-9d75-288b2e3e0ebd/open Lot Information

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ፎርክሊፍት፣ የሰራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

R&D Group, in Partnership with Hybrid Designs Under the Mastercard Foundation’s Entrepreneurship in the Digital and Gig Economy (EDGE) Program, Invites Qualified Technology Firms to Provide Deployment, Customization, and Long-term Support of Enterprise Resource Planning (ERP) Systems for Outsourcing Enterprises.

የሞተር ሳይክል ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዛለች ደጉ እና የፍ/ባለዕዳ ሰንላይት ሙን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ

በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ጉጂ ሆነ ቀርጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ ክሬን እና V 6 ሽፍን መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ ወረቀቶችን የሚያጓጉዙለት የጭነት መኪናዎችን ውል ተፈራርሞ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጭነት ማጓጓዝ የጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ ወረቀቶችን የሚያጓጉዙለት የጭነት መኪናዎችን ውል ተፈራርሞ በኮንትራት

በኦሮሚያ ከልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የኡራጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ የፅሕፈት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውሰጥ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የቴክኒከና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ነክ እቃዎችን፤ የተለያዩ የግንባታ እቃዎች እና የመሳሰሉትን ለ2019 ዓ.ም የበጀት አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል