Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረቶች በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 09, 2026) የተለያዩ የIT እቃዎች ድጋሚ የወጣ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ HBSCITEQUIPMENT/01/0001/26 የተለያዩ የIT እቃዎች ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክስዮን ማህበር የተለያዩ የIT እቃዎች በግልጽ

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክስዮን ማህበር የተለያዩ የIT እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 09, 2026) Invitation to bidNational Competitive Bidding (NCB)Procurement Reference Number AB- 08 -2026/27.   Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of

Awash Bank Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Items Across Two Lots: Lot-1 (Re-bid) for 10 Fully Automatic Espresso Machines for Office Use, and Lot-2 for the Printing of 3,000,000 Account Opening Forms in Amharic and English.

Addis Zemen (Sep 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/03/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 በግልጽ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘዉ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉ/ክ/ከ/መ/04 የጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጉ/ሜ/ጤ/ጣ/001/2019 በጉ/ክ/ከ/መ/04 የጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2019 በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ሐ-09/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ

በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር እ.ኤ.አ የ2026 የአንድ ዓመት የኦዲት ሥራ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አንዱ የሆነው በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር ከመንግሥት ዕውቅና ያለው

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር W/ra M/GJ/4/2018 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ለዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ሼድ ግንባታ ለማሠራት በመስኩ የተሰማሩ ማኅበራትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለኢኮኖሚ ክላስተር ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ G+3 ሕንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የቦታ ስፋቱ በሰነድ 45.94 ካ/ሜ ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው 53.94 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ትዕግስት በቀለ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አልጋነሽ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ