Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA

ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ሎት 2 የውኃ ጥራት እቃዎች 

በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር OSE/NCB/016/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ካነመዳሪያ (Tyer with lnner tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ከነመዳሪ (Tyer with Lnner Tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ያገለገሉ ቁሳቁሶች የተለያዩ የብረት ቁርጥራጮች እንዲሁም መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ያገለገሉ ቁሳቁሶች የተለያዩ የብረት ቁርጥራጮች እንዲሁም መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፈ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ዩኒፎርም ሙሉ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ (ሸሚዙ እጅጌ ሙሉ) ካኪ (ኮተን) ቀለም ቁጥር 270 ፣ የሸሚዙ የግራ ደረት ኪሱ ላይ የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው ፣ ጫማ (Shoes for Security) ቁጥር 270 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ከዚህ በታች በተገለጸው የአልባሳት አይነት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች:- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣የግብር

United Nations Children’s Fund(UNICEF) Wishes to Purchase the Procurement of Ziplock Plastic Bag

Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation to Bid for the

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አሰተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ የፅዳት መጠበቅያዎች አላቂ የቢሮ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች ማለትም (ለመንገድ ፅዳት፤ ለቢሮ ፅዳት፤ ለጥበቃና አትክልተኛ)፣ ንብረቶችና አገልግሎቶች ልብስ ስፌት፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች፣ የመሣሠሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አሰተዳድር ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ የፅዳት መጠበቅያዎች  አላቂ የቢሮ የጽህፈት

The Supreme Court Of Oromia Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Office Cleaning (janitorial) Service

Invitation fo bid Title: Procurement of Office Cleaning Service Procurement Reference number: SCO/NCB/OCS/01/2016 E.C 1. The Supreme Court of Oromia

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት ለአንድ አመት በማእቀፍ ውል ለሴክተር መስሪያ ቤት የሞተር ሳይክል መለዋወጫ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት ለአንድ አመት በማእቀፍ ውል ለሴክተር መስሪያ ቤት የሞተር ሳይክል መለዋወጫ በግልጽ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኢቀመማ ደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአባለት መዋጮ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ማሳተም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኢቀመማ ደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአባለት መዋጮ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ማሳተም

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የዞኑን እና በዞኑ ስር ያሉ የወረዳዎች እና የከተማ አስተዳደር ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የዞኑን እና በዞኑ ስር ያሉ የወረዳዎች እና የከተማ አስተዳደር ተሸከርካሪዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል