Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈም ከሳሽ አቶ ዘላለም ለገሰ እና በአፈ/ም ተከሳሽ አቶ ተስፋዬ ይስሃቅ መካከል ስላለው የአፈም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አዲስ ክ/ከተማ ፊላደልፊያ ቀበሌ
የተለያዩ ንብረቶች ሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሺያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አከተማ ክ/ከተማ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል
የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት (ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የህክምና እቃዎች፣ PRINTED CARTON፣ SENDLE SHOE MOULDING MACHINE፣ DIFFERENT COLLECTION GOODS፣ BLIND SPOT MIRROR፣ PRE-FABRICATED COLD ROOM፣ PP CUP፣ CERAMIC TILE፣ CABLE & OTHERS፣ አረም መድሃኒት (2,4-D ACID)፣ SOUP KETTLE (HEAVY DUTY ELECTRIC BOILING PAN) & OTHERS፣ SUZUKI MOTOR CYCLE & USED TOYOTA FULL HALF CUT እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ቁጥር ግ-09/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የአድዋ በር የመ/ደ/ት/ቤት 2017 ዓ.ም አላቂ እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የአድዋ በር የመ/ደ/ት/ቤት 2017 ዓ.ም ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አላቂ ቋሚ እቃዎች በግልፅ
የአፄ ነአኩቶ ለአብ የቅድመ መደበኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/ የስራ ሂደት የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ልብስና ዕቃዎች እና የስፌት አገልግሎት፣ የህንፃ መሳሪያ አገልግሎት፣ የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የኮምፒውተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገናዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የአፄ ነአኩቶ ለአብ የቅድመ መደበኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/ የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በማሞ መዘምር ካምፓስ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በማሞ መዘምር ካምፓስ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የማገዶ እንጨት
Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre
Invitation for Bid Tyre Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0041-2016-PUR Object of Procurement: Tyre Description: Tyre Award Type: Item based
Waajjira Maallaqaa Aanaa Mayyuu Muluqqee Bara Baajataa 2017tti Bittaa Meeshaalee Barruu, Meeshaalee Dhumataa Biiroo Meeshaalee Elektirooniksii Fi Farnicharii, Meeshaalee Qulqullinaa Fi Gommaalee Konkolaataafi Motor Saayikilootaa Madda Baajata Idileetiin, Seektaroota Mootumman Aanaa Keessaa Jiraniif Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsisee Bittaa Gaggeessuu Barbaada
Beeksiisa Caalbaasii Ifaa Lakk. Caalbaasii 001/2017 Waajjira Maallaqaa Aanaa Mayyuu Muluqqee bara baajataa 2017tti bittaa meeshaalee barruu, meeshaalee dhumataa biiroo,
የባለ ሁለት ፎቅ ህንፃ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ በዛብህ ታደሰ እና በፍ ባለዕዳ እነ አቶ ተከለስላሴ ታደስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር በወረዳ 10 የሽመልስ ሃብቴ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 የሽመልስ ሃብቴ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ፣ አላቂ የጽህፈት እቃዎች
በምስራቅ ሸዋ ዞን የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለ1ኛ ዙር በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ሸዋ ዞን የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለ1ኛ ዙር በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት