Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር 024/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለህሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለሀሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ በድርድር መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ