Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢፕድ 006/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ የዘመን ኢኮኖሚ መፅሔት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት መፅሔት ህትመት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ         የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0038/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በሪጅኑ ስር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የብራንዲንግ ስራዎችን በማስታወቂያ እና ህትመት ስራ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የፍቅር ሰራዊት ተግባራዊ በጎ አድራጎት ድርጅት ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን አመታዊ የኦዲተር ሪፖርት በቦርድ ኦዲተር ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍቅር ሰራዊት ተግባራዊ በጎ አድራጎት ድርጅት ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን አመታዊ የኦዲተር ሪፖርት

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders for Banner and Sticker with RFQ No. 4287418.

Ethiopian Herald (Oct 08, 2026) INVITATION TO BID Ethio telecom Northwest Region (NWR) Invites Interested and Eligible local bidders for

በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን መለዋወጫዎችና ጎማዎች፣ የሞተር ዘይቶችና ግሪሶች በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ከአሸናፊ ጋር ውል ገብቶ መግዛት ይፈልጋል

The Bureau of Agriculture and Natural Resource Development of Sidama National Regional State, with Financing from IFAD, Invites Sealed Bids for the Supply, Delivery, Installation, Testing, Commissioning, and Operator Training of Agricultural Mechanization Tools.

በአብክመ ሰሜን ሽዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃ እና ደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቀለም ፋብሪካ ከነሙሉ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ብሩክ ቱርጋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዳሺያንግ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ

የቦታ ስፋት 223.50 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ሰርካለም ለገሰ እና በፍርድ ባለእዳ እነ ፈለቀች ደገፋ መካከል ስላለው

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተርና ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ/ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ የአቶ አበበ ሃዋዱ