Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 31, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙናየተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2018 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1 የደንብ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-05/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣ ሸቀጣሸቀጥ ልዩ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት ተከማችተው የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ/ ግ/ጨ/012/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት ተከማችተው የሚገኙ

የተስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የ2019 ዓ.ም ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የተስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ

የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ስር ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የእስቴሽነሪ እና የጽዳት እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና

የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች

በጋሞ ዞን የሠላምበር ከተማ አስ/ር ፋ/ፕል ዩኒት ህንፃ መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እንዲሁም ጀነሬተር በግልጽ በጨረታ ማስታወቂያ ለመግዛት ይፈልጋል

Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Eligible Bidders for the Design and Build of its Office Interior Work and Front Greenery Work.

Addis Zemen (Sep 01, 2026) INVITATION FOR BID TENDER Ref. NO.: NCB/OCC-040/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite

የባጃጅ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ገብረእግዛአብሔር መሀሪ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሌሊሴ ደገፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክ/ከ የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለሰክቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ቋሚ ዕቃዎች) እና የደንብ ልብሶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል