Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Government (May 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a70072b6-54df-4956-8638-4c7239733556/open Invitation to Bid “Procurement of Food and Beverages” Procurement Reference No: RG-NCB-G-0053-2018-BID-OpenProcurement
Republican Guard , Republican Guard: Procurement of Food and Beverages
Addis Zemen (May 16, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ ፣ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመው በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተበዳሪ እና አስያዥ ቤንች ማጂ የጫካ
ዳሸን ባንክ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሰባት የእርሻ ቦታዎች ከእነ ማሽናቸው ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (May 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Federal Civil Service Commission is Looking for a Consulting Firm to Provide Consultancy Services for “MESOB” Design Standard Development.
Ethiopian Herald(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Country:
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃናሞራ ወረዳ መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የሰሪት ዘመነ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን
THE TIGRAY AGRICULTURE AND NATURAL RESOURCE BUREAU HAS ISSUED A NOTIFICATION OF EXTENSION TO THE BID SUBMISSION DEADLINE
Ethiopian Herald(Dec 05, 2025) NOTIFICATION OF EXTENSION TO BID SUBMISSION DEADLINE To Ably Yemane Mekelle Hence, our Bureau has
በደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን በአቀስታ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ የ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት እቃ፣ ፈርኒቸር፣ የጽዳት እቃ፣ የቢሮ ቋሚ አላቂ እቃዎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ አስተዳደር
በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ግንባታ ከተያዘው የካፒታል በጀት ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ ቀበሌ 04 በሚገኘው ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018
The Ministry of Health Hereby Announces an Extension of the Deadline for the Interventions of the Global Fund (CLM) System
Ethiopian Herald(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below EXTENSION OF CALL FOR
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጀት ሰሜን ዲሰትሪክት ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየሸቀጥ ግዥ ጨረታ ሰዲስ/ግጨ/001/2018 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣዉን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ እና ከዚህ
በሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ የፍርድ ቤት የጃናሞራ ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች የጽህፈት መሳሪያ፣ ህትመት፣ ጽዳት እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን
ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ ለፋብሪካ ግንባታ አግልግሎት የሚውሉ አሸዋ፣ ጠጠር 02፣ የተፈለጠ ድንጋይ፣ ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል ቀይ ሽንኩርትና ድንች እንዲሁም የመኪኖች ጅፒኤስ ግዥ እና የጅፒኤስ ኢንስታሌሽን ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 14/2018 ዓ/ም ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ ለፋብሪካ ግንባታ አግልግሎት የሚውሉ