Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር (EU-DDRR-014) የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2019 በጀት –sf ሊያሰራ

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ  ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ የቦታ ስፋት 26.47 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም. የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 22, 2026) የአንደኛ ዙር የሰቆጣ ቃልኪዳን ዕቃ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 001/2018 ዓ/ም በጉ/ክ/ከተማ አዲስ

ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BETH/02/2026 ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በኢፌዴሪ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በቁጥር 0883

Oromia Development Association (ODA) Invites Eligible Bidders for Finishing and Maintenance Works on Oromia Tower in Addis Ababa. Bidders Must Have GC/BC or SC Licenses in Finishing Works.

Addis Zemen (Mar 22, 2026) NOTICE FOR INVITATION TO REBID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በአዲስ አበባ የሲሚንቶ ጭነት ማጓጓዣ ትራንስፖርት አገልግሎት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 22, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በአዲስ አበባ የሲሚንቶ ጭነት ማጓጓዣ

EthSwitch Share Company Invites Bids for the Supply, Installation, and Configuration of a Walk-through Frame Metal Detector (Lot I) and the Supply, Installation, and Commissioning of an Outdoor P50-P60 Mesh LED Screen (Lot II).

በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት ከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት ከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018

South Ethiopia Irrigation and Lowland Areas Development Bureau Invites Bids for the Construction of Primary Schools in Olekakibo and Gisma Kebele, Benatsemaye Woreda, South Omo Zone.

Addis Zemen (Mar 22, 2026) Invitation for Bids (IFB) 1.South Ethiopia Irrigation and Lowland Areas Development Bureau now invites sealed

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Qualified Firms to Submit Expressions of Interest (EOI) for the Supply and Installation of Outdoor Welcome Signage at its Addis Ababa Compound.

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) is Seeking Expressions of Interest from Qualified Financial Institutions and Bureau De Change Operators to Provide Financial and Foreign Exchange Services Within the UNECA Compound in Addis Ababa.