Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 26, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: SSNT-T637 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) አመት ለመስራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 14 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የግዥ መለያ ቁጥር AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018 በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰፈረ ሰላም ካምፖስ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 26, 2026) የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/02/2019 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት፣

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ፎርክሊፍት፣ የሰራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ ክሬን እና V

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ ክሬን እና V 6 ሽፍን መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs

Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4bfbeb98-5ad3-4fcd-972a-634d1b192c30/open  Invitation to

Oromia Roads and Logistics Bureau , Oromia Roads and Logistics Bureau: Procurement of Road Construction and Rehabilitation Work

Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6b1c1549-3a69-4359-a042-d12460245afd/open Invitation to

Petroleum and Energy Authority: Procurement of Training and Capacity Building (Consultancy Services)

Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/17f09a1d-0602-436b-82f1-cc2db1f2992e/open  Invitation to

Addis Ababa Design and Construction Work Bureau፡ Procurement of Building Construction

Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ac0abe4f-1203-43fb-a6fc-267a50dd41c9/open Invitation to

Ministry of Agriculture: Procurement of Construction Materials

Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ff2ed3bc-bfd9-488e-89c3-74a0bd19c096/open Invitation to

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሰርገኛ ጤፍ ሰብል ሽያጭ ብዛት ሶስት ሺህ ኩ/ል ባ/ዳር ከተማ መጋዝን የሚገኘውን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 200 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለ እዳ አቶ አለማየሁ ታደለ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት ለመስኖ አገልግሎት ምንጭ ጠለፋ ስራ፣ ቆርቆሮ በቆርቆሮ የሆነ ስቶር ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 250 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለ እዳ እረቂቅ አማረ መካከል