Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት
በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣
ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission Procurement of Office Equipment
Government (Jun 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/75932c4d-8747-4d7b-9ded-df15b85e52cf/open Lot Information
Mekelle University Procurement of የስፖርት እቃዎች ግዥ
Government (Jun 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b1ad12e6-e2cb-453b-8312-ca3fa30c8c86/open Lot Information
Artificial Intelligence Institute Procurement of Remote Video Monitoring System and Establishment of National Command Centre (NCC)
Government (Jun 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8f0066fa-8e7f-4aee-87a5-8070b798f6a0/open Lot Information
National Intelligence and Security Service Procurement of Spare Parts
Government (Jun 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/80a9cfba-eb03-4144-b626-247918fb5608/open Lot Information
ስፋቱ 1181.9 ካ.ሜ. ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤርሚያስ ግርማይ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ኤደን ገብረዮሐንስ መካከል ስላለው የፍርድ
Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Would Like To Notify Amendment of Bid Submission & Opening Date.
Ethiopian Herald (Jun 26, 2026) Extension of bid Submission & Opening date of Bid No.18/2018 This refers to Bid No.18/2018
The Ministry of Revenue Hereby Informs All Interested Applicants that the Submission Deadline for the Request for Expressions of Interest (REOI) Published on June 10, 2026 in Ethiopian Herald Has Been Extended by Twelve (12) Days.
Ethiopian Herald (Jun 26, 2026) GOVERNANCE MODERNIZATION FOR EFFICIENT SERVICE DELIVERY PROJECT Credit No.: 7619 ET NOTICE OF EXTENSION Assignment
የቦታ ስፋት 234.50 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ መሰለች ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ሰለሞን ጌታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
Addis Ababa Water and Sewerage Authority: Procurement of HDPE Fittings
Government (Jun 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/889d7eff-8cd7-4925-9af5-d4d0efd7e43b/open Invitation to