Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/085e6c46-9d93-4939-8049-6ded8bc9b6cf/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ለአንድነት ፓርክ የፍሎረሰንት ላምፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW-EO-WASH-CW-2-2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሸ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴቶች የመጸዳጅያ ክፍል ግንባታ፣ የእራሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት /MHM/ና ለመሀል አምባ መዋዕለ ህጻናት ትምህርት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW-HO- WASH-CW-3 2018 በማእከላዊ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለኢንጌ፣ ጅማ ወለ፣ ለገሬኖ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ አመድ መቅበሪያ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Afar National Regional State Water and Energy Bureau Now Requests Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump Motors, Inverters, and Pipes for the Water Scheme Maintenance
Ethiopian Herald(Oct 29, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Bids (IFB) Afar National Regional State Water and
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ እና አብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የቋሚና አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎችና ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ለተሽከርካሪዎች የሚገጠም ጂፒኤስ እና የመኪና ጎማ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ቁጥር ንግ/ገበ/ል/ኢን/ኢ/ቢሮ /ጂፒ/ጎማ/ግል/ጨረ/01/12/2018 የግልጽ
በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር AAPPC 002/18 በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ
የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ተቋም ለሀገር አቋራጭ የአዉቶቡስ ተሽከርካሪ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የአውቶቡስ ግዢ ማስታወቂያ
The Ethiopian Catholic Church Social & Development Commission Branch Office of Harar (ECC-SDCBOH) Now Invites Companies to Submit Bids for the Construction of a Small-Scale Irrigation (SSI) Project in Chiro Woreda
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid Ethiopian Catholic Church Social & Development Commission
The International NGO Doctors with Africa CUAMM is Launching a Local Open Tender to Select a Construction Company to Carry Out Construction Works for the Rehabilitation of Zones A, B, and D of the Health Facility in the Nguenyyiel Refugee Camp, Gambella Region, Ethiopia
Ethiopian Herald(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። LOCAL OPEN TENDER NOTICE CONSTRUCTION
The Sidama Region Road Development and Transport Bureau Wants to Hire Contractors to Perform Maintenance Works on 20 Different Road Projects Across the Region
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid Sidama Region Road Development and Transport Bureau
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥ ንብረት ማስወገድ አገልግሎት (ሆሣዕና) በኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጣ ገፅ 12 በ25 Oct 2025 የተለያዩ አይነት የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ተብሎ የወጣው በስህተት መሆኑን እንገልፃለን
Ethiopian Herald(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማረሚያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ
የወንዶች የፀጉር ቤት እቃዎች እና ኮስሞቲክስ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አብርሀም አጥላባቸው