Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Arsi University:Procurement of Pepercorn(Berbere) ዛላ በርበሬ ንፅህ የሆነና የተለቀመ

Government(Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cec5665f-ef2e-47da-b003-c684b862c0e4/open Reference

ባቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽህፈት ቤት የ2ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የ 2018 የ2ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ባቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት

Arsi University: Lot 03 Procurement of Publication

Government(Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8621f8f5-a2a9-4d90-8bb8-d0f7a6a0ea8d/open Reference

The International Livestock Research Institute (ILRI) Invites Bids for the Procurement of Motorcycles.

2merkato.com(Mar 04, 2026) Invitation to Bid ITB No: ILRI-AA/SC/003/26ITB Title: Procurement of MotorcycleITB Issued By: International Livestock Research Institute (ILRI)

በአብክመ ጤና ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከሉ ቅርንጫፎች በባሕር ዳር እና በደሴ የሚገኙ ሲሆን የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ማለትም መለዋወጫዎችን መሳሪያዎች ግዥ እና ለጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን ነጋዴው (አሸናፊው) እቃውን በማሟላት አጠቃላይ ጥገና እና ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽቤት አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተሰያዊ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቤት

የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የደንብ ልብስ፣ ጫማ፣ ፍራሽ፣ ፍሽካ፣ ዱላ፣ ስሊፕንግ ባግ፣ ብርድ ልብስና የዝናብ ልብስ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨ/ማስ/ቁ.001/2018 የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በኮሚሽኑ ስር

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅን ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 03, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-PSSSA/AAR/02/2018 የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅን ያገለገሉ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ ለሚያከናውናቸው የመሬት ማልማት የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን /ዶዘር፣ ሎደር፣ ኤክስካቬተር እና የመሳሰሉ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚያገለግሉ በጨረታ አወዳድሮ ለተወሰነ ጊዜ ኮንትራት በመፈፀም አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል