Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 06, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪከት ስም እና አድራሻቸው ከታች በተመለከተው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ከባንኩ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በገቡት የብድር ውል መሠረት ተመላሽ ለማድረግ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ እና በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 06, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት ቤተል አሸናፊ ወ/ኪዳን እና የፍ/ባለዕዳ እነ እሸቱ ወ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/199197 በ25/07/2017

የቦታው ስፋት 197 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Ethiopian Herald(Nov 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Re-Invitation to Bid 1. ERCS Oromia Regional Office invites eligible bidder who have legal licenses

ERCS Oromia Regional Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Raincoat and Umbrella

Addis Zemen(Nov 06, 2025)   ሁለተኛ ደረጃ የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች የተገለፁት ተበዳሪዎች ከባንኩ የወሰዱትን የብድር ገንዘብ በገቡት ውል መሠረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት የተረከባቸውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Amhara National Regional State Bureau of Health Has Invited Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labor, Materials & Equipment for the Construction Projects

የኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (Furniture)፣ የሠራተኞች ሰርቪስ መኪና ኪራይ፣ የመኪና ጎማና የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የደንብ ልብስ እና የስፌት ዋጋ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዢ አይነቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለህሙማን የምግብ አገልግሎት ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ለህሙማን የምግብ አገልግሎት ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል (Hospital Food Service) Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሆስፒታል ፅዳት አገልግሎት ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የሆስፒታል ፅዳት አገልግሎት ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል (Hospital Cleaning Service) Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኑኑ ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሚሊ ሀይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የመርካቶ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ በቅ/ጽ/ቤቱ ባለው ምድር ቤት ላይ ለሰራተኞች የመዝናኛ ክበብ /ካፊቴሪያ አገልግሎት ብቻ የሚሆን በምግብ ዝግጅት የስራ ዘርፍ በተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ተጫራች ጋር ውል በማሰር ማሰራት ይፈልጋል

የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ/ ካፊቴሪያ አገልግሎትመስጫ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመርካቶ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ በቅ/ጽ/ቤቱ ባለው ምድር

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የውጭ ማስታወቂያ(light Box) አመታዊ ውል በመያዝ ለማሰራት እና የኮቮልት ላይሰንስና የቴፕ ባክአፕ (COMM Vault Backup & Tape) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ው/ጨ/0003/2017 ፀደይ ባንክ አ.ማ. የውጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (light box) አመታዊ ውል በመያዝ ለማሰራት እና የኮቮልት ላይሰንስና የቴፕ

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሸከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን /የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን/ በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 05/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና

የሀዋሳ ከተማ አስ/ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለስፖርት ም/ቤት አባላት እና ለስፖርት ባለሙያዎች የስፖርት ትጥቅ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ስማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለስፖርት ም/ቤት አባላት እና ለስፖርት