Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Oct 26, 2025)   INVITATION FOR RE-BID. Bid Reference No:AFDAO-19/2025 1. Action For Development (AFD), a local organization, invites interested bidders to Supply HDPE Pipe for its projects entitled “Climate

Action For Development (AFD), Wants to Purchase and Receive a Large Quantity of High-Density Polyethylene (HDPE) Pipes for its Water, Sanitation, and Hygiene (WASH) Projects in South Ethiopia

Government(Oct 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/eab8c9bc-e51e-4dc6-af29-770b2e5a81b2/open  Reference Number: ECTA-NCB-W-0040-2017-BID-Re-bid Lot Reference: ECTA/023/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Coffee and Tea Authority: Procurement of Construction of Model Coffee Collection Center in South West Ethiopia Region (Bita, Sheko and Masha Woredas)

2merkato.com(Oct 27, 2025)   የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት  በድርድር ሀራጅ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/973d3d3e-d640-423f-b17c-80fc6a2c834c/open Lot Information

Federal First Instance Court፡ HP Color LaserJet Pro M254nw የፕሪንተር ፓወር ቦርድ (Power Bored) ግዥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ስኬት ባንክ አ.ማ ያገለገለ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገለ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣የፅዳት እቃዎች፣የቋሚ ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣የህትመት አገልግሎት የመስተንግዶ አገልግሎት፣የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ፣የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፣ የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት፣ የሆቴል መስተንግዶ እና የሪፍረሽመንት አገልግሎት፣ የጀነሬተር ጥገና አገልግሎት፣ የፉርጎ እና የዜብራ ጥገና፣ አበባዎች እና የሮቶ ውሃ ባለ 10 ሺህ ሌትር እና 0.6 ሊትር ሃይላንድ ውሃ፣ የቪዲዮ ኮንፍራስ እና የሬድዮ እና ማስታወቂያዎች የአመለካከት ስልጠናዎች፣ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ ሐረርጌ ዞን በቦኬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተ.ቁጥር 2/08/MWD/017 የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ ሐረርጌ ዞን በቦኬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂና

የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት (ማአጤልድ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች፣ ቫኖችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት (ማአጤልድ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች፣ ቫኖችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የቦሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ ቋሚ የቢሮ መገልገያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/Furniture’s/፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎና ባትሪ በግልጽ ጨረታ ለአንድ የበጀት ዓመት ከሚያቀርብ አቅራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ሶሻል ኮሚቴ ለሠራተኞች የካፍቴሪያ እና ሬስቶራንት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ/ቡ/ሻ/ባ/ሶ/ማ/ግጨ/01/2016 የአገልግሎት ግዥ– የሰራተኞች የካፌ እና ሬስቶራንት አገልግሎት ግዥ ተጫራቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፡– የኢትዮጵያ ቡናና

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ ለህንፃ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ መስተንግዶ፣ የቋሚ እቃዎች፣ የድንኳን ግዥ፣ የማዝዳ እና የሚኒ ባስ መኪና ጎማ፣ የአይሲቲ መለዋወጫ መሣሪያዎች፣ ህትመት፣ ትራንስፖርት እና የኤሌክትሪክ ጥገና፣ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዋናው መ/ቤት እና በሥሩ በሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሲገለገልባቸው የቆዩ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የግንባታ፣ የፓርቲሽን ዕቃዎች እና ሌሎች ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢፓስኮ/ንማገጨ/01/2016 የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዋናው መ/ቤት እና በሥሩ በሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ