Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-12/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተተውና የተወረሱ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ ት/ቤት የ2018 ዓ/ም የ2ኛ
የጥበብ እድገት ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ሲ/መ/ባ/0/014/2018 መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽህፈት ቤት በሥሩ ለሚተዳደሩ መንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ አይሱዙ፣ ደብልጋቢና፣ ሚኒ ጋቢና እና ሚኒባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የዱቤ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር
አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር የዳክዬ የላባ ትራስ በዱቤ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እንግዳሰው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ (አላቂ) ዕቃዎችን ፣ የቢሮ ውስጥ ቋሚ አና አላቂ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ የግንባታ መሣሪያዎችን ፣ የኤልክትሮኒክስ መሣሪያዎች ፤ የደንብ ልብስ ፣ የህትመት ስራ ፤ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጎማዎችን ግዥ እና የተለያዩ መኪናዎች እና ሞተር ሣይከሎች ጥገና ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ (አላቂ) ዕቃዎችን ፣ የቢሮ ውስጥ ቋሚ አና አላቂ ዕቃዎች ፣ የጽዳት
የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በመደበኛ አላቂ ቋሚ ፣ የስልጠና እና የቢሮ እቃዎች እንዲሁም የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅሞች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በመደበኛ አላቂ ቋሚ፣ የስልጠና
የየካ ክ/ከተማ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለ4ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– YS/C/d NCB/001/2016 ዓ.ም የየካ ክ/ከተማ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለ4ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የSanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SM/66/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ
አዋሽ ባንክ አ.ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/CH/49/2024 ኢንተርፕራይዛችን ለነቀምት ሶጌ ከማሽ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Camp
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ
የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/47/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአምቦ ወሊሶ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Road
የመርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ለገበያ ማዕከሉን ሕንፃ የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በየዓመቱ በሚታደስ የውል ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ለገበያ ማዕከሉን ሕንፃ የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በየዓመቱ