Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Sep 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION FOR RE-BID TENDER Ref. NO.: NCB/OCC-105/2025 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Potential Contractors or Eligible Bidders for the Procurement of the Fitche Integrated Bus Terminal Project Compound Asphalt Work
Addis Zemen(Sep 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ (YAMAHA Digital Key Board)፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና የከብቶች መኖ(ፉርሽካ) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: -SSNt-T576 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አጠቃላይ የፅዳት ኬሚካሎች እና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አጠቃላይ የፅዳት ኬሚካሎች እና ግሊሲሪን በቋሚነት ሊያቀርቡ የሚችሉ አምራች ድርጅቶችን ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ከተማ መስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር
የጅማ ከተማ መስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና እና የማሸነሪ ጎማዎችን፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች እና የቢሮ እቃዎችን (Furniture) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ሃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አውትሶርስ አድርጎ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፡- መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ ግ/ጨ-03/2016 መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን
Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise Notify Amendment for Tender Notice
Invitation to Bidders Tender No. ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01306 Ethiopian Shipping and Logistics was mistakenly advertised in the ADDIS ZEMEN newspaper with the
የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት የሺጥላ እና የፍርድ ባለእዳ አቶ እንዳለ በቀለ መካከል ያለውን የፍርድ ቤት አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ አፓርትመንት (17-05B) የጥበቃ አገልግሎት ፈቃድ ካላቸው ህጋዊ ኤጀንሲዎች የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 0097/2023 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ አፓርትመንት (17-05B) የጥበቃ አገልግሎት ፈቃድ ካላቸው ህጋዊ ኤጀንሲዎች የጥበቃ
The Organization for Social Services, Health, and Development (OSSHD) Announces this Request for Expression of Interest for the Local CSOs for Health-related Program
ORGANIZATION FOR SOCIAL SERVICES, HEALTH AND DEVELOPMENT(OSSHD) REQUEST FOR EXPRESSION OF Interest (RFEOI) 1. Introduction and background The Organization for
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተለያየ ዓይነት የንፅህና መጠበቂያ የዳይፐር ማምረቻ ማሽኖች እና መለዋወጫ ጥሬ ዕቃዎች ፣ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች ተንቀሳቃሽ እና የሚገጠሙ ፎርክ ሊፍቶች እንዲሁም በሼዱ የሚገኙ ሌሎች ዕቃዎች በሙሉ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
በዕዳ የተያዙ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ዕዳ-01/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተለያየ ዓይነት የንፅህና መጠበቂያ ዳይፐር
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም
Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Board
Invitation to Bid Procurement of Board Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0107-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PIPE FOR UNDER GROUND WATER TUBE (HDP) ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና ምግብ ነክ እቃዎችን በግልፅ እንዲሁም ሻምፖ ፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር -1/2016 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PIPE FOR