Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Sep 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ አገልግሎት/
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ለቨርችዋል ባንኪንግ የሚሆን ቦታ ኪራይ፤ የጤፍ እና የሩዝ አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta(Sep 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተሽከርካሪ መኪና እና ሞተር ሣይክል ጥገና እና እድሳት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/መ/ል/ማ/ቢሮ 002/2018
የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ተሽከርካሪ መኪና እና ሞተር ሳይክል ጥገና እና እድሳት አገልግሎት ስራዎች የሚያከናውኑ ባለጋራዦች ለአንድ አመት የሚቆይ ውል በአካባቢያዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ ባለመብት ወ/ሮ አዳነች አያሌው እና በፍ ባለዕዳዎች እነ ተማሪ
የይዞታው ስፋት 202.88 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Sep 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ ቻላቸው አለነ፣ 2ኛ ምሳየ መላኩ፣ 3ኛ የቤቴ
Sos Children’s Villages Ethiopia Invites for the School Social Business Construction Work In Bahir-Dar (Serse Dilngil And Fassilo Primary Schools)
INVITATIONINVITATION TO TENDER FOR SCHOOL SOCIAL BUSINESS CONSTRUCTION WORK IN BAHIR-DAR (SERSE DILNGIL AND FASSILO PRIMARY SCHOOLS), ETHIOPIALOCATION: SOS CHILDREN’S VIL.SUBMISSION
የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሣሽ ገብያው ተሻለ እና በአፈ/ተከሣሽ ኢሣ ወርቄ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ ባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው አዲስ ዓለም ሆስፒታል ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ ባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው አዲስ ዓለም ሆስፒታል ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት የሚውል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ ለራሱ ለፕላንና ልማት ቢሮ እንዲሁም በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን እና አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተሸከርካሪ የመድህን ሽፋን ዋስትና፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ጥገና እና በአውት ሶርስ የቢሮ የጽዳት አገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ ለራሱ ለፕላንና ልማት ቢሮ እንዲሁም በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣ ኤል ሲ ዲ ፕሮጀክተር ፣ ፕሪንተሮች እና ፎቶ ኮፒ ማሽን በኮ-ዋሽ ፕሮግራም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በኮ–ዋሽ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሚወስዳቸው የግንባታ ስራዎች የ(Supply & Fix) እና የሰው ሀይል ብቻ (Labor Cost) በማቅረብ ስራዎችን ሊሰሩ የሚችሉ ተቋራጮችን/ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሚወስዳቸው የግንባታ ስራዎች
በኢፌዴሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለታካሚዎች ምግብ ግብዓቶች አቅርቦት ግዥ እና የመኪና ኪራይ ለሰርቭስ አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ማሰር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢፌዴሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተመለከተውን ዕቃ/አገልግሎት ሎት አንድ– ለታካሚዎች ምግብ ግብዓቶች