Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ምግብና መጠጥ፣ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ አልባሳት እቃዎች እና ኤሌክትሮንክስ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 04/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. Awash Bank S.CNotice for Bid Extension Procurement reference No RE-BID AB- 010-2025/26 LOT-1) First, we
Awash Bank S.C. Would Like to Notify the Extension of the Bid Closing and Opening Dates
Addis Zemen(Oct 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 11/2017 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን
አማራ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ
የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ለአላቂ የት/ት እቃዎች፣ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 24/11/2016 የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ፡– ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ግብርና ጽ/በት የእንስሳት መድኃኒት እና የእንስሳት ህክምና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የአካባቢ ጨረታ ማስታወቂያ የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ግብርና ጽ/በት የእንስሳት መድኃኒት እና የእንስሳት ህክምና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። በዚሁ
በሸገር ከተማ አስተዳደር የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች እና ለማዘጋጃ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮችና የመኪና ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር -02/2016 በሸገር ከተማ አስተዳደር የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች እና ለማዘጋጃ ጽ/ቤት በ2017 በጀት
Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu Bittaa Meeshaalee Barreessaa, Qulqullinaa, Elektirooniksii, Kompiyuutarootaa, Gommaa Konkolaataa, “furniture’s”, Motoroota, Baajaajii Fikkf Seektaroota Magaalaatiif Caalbaasiidhaan Wal Dorgomsiisee Mo’ataa Irraa Bituu Barbaada
BEEKSISA CAALBAASII 01/2017 Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu bittaa meeshaalee barreessaa, qulqullinaa, elektirooniksii, Kompiyuutarootaa, gommaa konkolaataa, “furniture’s”, motoroota, baajaajii fikkf
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የፊታአውራሪ ላቀ አድገህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የፊታአውራሪ ላቀ አድገህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ማለትም
ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ሎት 1. ለአገር አቋራጭ ትራንስፖርት አገልግሎት አሁን በአገልግሎታችን እየተሰጠ ካለው
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ
አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት ቢሮ ከፍተውና የንግድ ፍቃድ አውጥተው በሥራ ላይ የሚገኙና የ2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ እ.ኤ.አ. 2023/24 ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ ለማድረግ ይፈልጋል
የሒሳብ ባለሙያዎች አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን መሥሪያ ቤት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር